(መሠረት ሚድያ)- የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ/ም አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ መነን ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት በለበሱ የመንግስት የፀጥታ ...
የደሞዝተኛውና የቢዝነስ ክፍሉ ገንዘብ በመንግስት እየተፈለገ ነው! ሸማች ለአምራቹ እና ለአገልግሎት ሰጪው ዋስትና ቢሆንም መንግስት በተለያየ ዘዴ የሸማቹን ...
የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ የሆኑት መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሱዳን ጦር ካርቱምን ከተቆጣጠረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን ከጦሩ ጋር ...
የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ ...
ከአማራ ክልል ከሁሉም ዞን እና ወረዳዎች የተሰባሰቡ የብልፅግና አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ሲመክሩ መቆየታቸው ይታወቃል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አረጋ ...
ጥያቄው የቀረበውም አሜሪካ ከሶማሊያ ለተለዩ ክልሎች የሃገርነት ዕውቅና እንዳትሰጥ ነው ተብሏል ...
(ምንሊክ ሳልሳዊ) ፡ …… በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ...
በትናንትናው እለት የግብርና ሚኒስቴር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም መፈጠሩን በሶሻል ሚድያ ገፁ ...
(ምንሊክ ሳልሳዊ) ፡ …… በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ...
1. ቪድዮው ከዩቱብ እንዲወርድ ተደረገ፡፡ የሜታ ( ፌስ ቡክ) ቪድዮውን ኮፒ ራይት ያለው ክላሲካል ነውና የተጠቀመው ፣ ይህ ቪድዮ ይታገድ ፣ይውረድ የሚል ጥያቄ ...
በኢትዮጵያ ብርቅዬው የዋልያ አይቤክስ በሕገወጥ አደን ምክንያት ቁጥራቸው እየቀነሰ በመሆኑ በእጅጉ አሳሳቢ ሆኖብኛል ሲል የፌዴራል የዱር እንስሳት ልማትና ...
ጌታቸው ሽፈራው ፡ አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው ...